ሁልዳህ ሞማኒ ሂልስሊ የመጀመሪያ ኬንያዊ ተወላጅ በመሆን ለሚኒሶታ ምክር ቤት በመመረጥ ታሪክ ሰርታለች። ይህ ድሏም የጽናት፣ ቆራጥነት እና የአሜሪካን ህልም እውን ለማድረግ ማረጋገጫ እንደሆነ ...
የትግራይ ክልልን መነሻ አድርጎ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች ተስፋፍቶ የነበረውን ግጭት ያስቆመው፣ የፕሪቶሪያ ተኩስን በዘላቂነት የማቆም የሰላም ስምምነት ሁለተኛ ዓመትን አስመልክተው መግለጫ ...
ድንበር ጥበቃ፣ ኢኮኖሚውን ማጠናከር እና አሜሪካንን ማስቀደም የመሰሉ ጉዳዮች የዶናልድ ትረምፕ የምርጫ አጀንዳ ከነበሩት ውስጥ በዋናነት ይጠቀሳሉ። አሁን ምርጫውን በማሸነፋቸው፣ ቃል የገቡባቸውን ...
(Federal Reserve) ለኢኮኖሚው ቁልፍ የሆነውን የወለድ ምጣኔ ትናንት ሐሙስ በሩብ ነጥብ ዝቅ እንዲል አድርጓል፡፡ ውሳኔው በአንድ ወቅት ከፍተኛ የዋጋ ንረት እያሽቆለቆለ መምጣቱን ተከትሎ ...
እስራኤላውያን እና ፍልስጤማውያን ዶናልድ ትራምፕ በዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸንፈው የመመረጣቸውን ዜና በደስታ መቀበላቸውን እየገለጡ ነው። ከሁለቱ ወገኖች በኩል ትላንት ረቡዕ በተሰሙት ...
ጦርነትና የአየር ንብረት ለውጥ አኹንም በመላው ዓለም እየተስፋፋ ላለው ረሃብ ምክኒያት መኾናቸውን በተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት። አዲስ አበባ ውስጥ ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ በተጠናቀቀው ዓለምን ከረሃብ ነጻ የማድረግ ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት፣የድርጅቱ ዋና ሓላፊ ጌራልድ ሙሌር፣ ረሃብ የዓለምን ሕዝብ ...
እስያውያን የዩናይትድ ስቴትስ አጋሮች ዶናልድ ትራምፕ በማክሰኞው ዕለት ምርጫ ሙሉ ለሙሉ በማሸንፋቸው የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት እየላኩ ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ ብዙ እስያውያን ‘ቅድሚያ አሜሪካን’ ...
በአሜሪካ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲው የሕግ መወሰኛ ሸንጎውን ወይም ሴኔት በበላይነት ተቆጣጥሯል። ይህም በድጋሚ ፕሬዝደንታዊ ፉክክሩን ላሸነፉት ዶናልድ ትረምፕ፣ ያቀዷቸውን የሕግ ለውጦች ለማድረግ ...
ሶማሊያ ውስጥ በደቡብ የሀገሪቱ ክፍል በትላንት በተደረገ ከባድ ጦርነት ቢያንስ 11 የሶማሌ ክልል እና የፌደራል መንግስት ሃይሎች መገደላቸውን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ጦርነቱ የተካሄደው ከጁባላንድ ...
ጀርመን ወታደራዊ መረጃዎችን ለቻይና ሰጥቷል በሚል የተጠረጠረውን የአሜሪካ ዜጋ በቁጥጥር ስር አዋለች። ጀርመን በሀገሯ ለሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሲሰራ ያገኘውን የአሜሪካ ወታደራዊ መረጃ ለቻይና ...
በሊባኖስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የሚገኘውን አካባቢ ጨምሮ በደቡባዊ ቤይሩት አካባቢዎች ዛሬ ሐሙስ ጠዋት ከፍተኛ የአየር ድብደባዎች ተፈጽመዋል፡፡ የእስራኤል ጦር በአካባቢው ...